Latest News

27ኛው የኦህዴድ ምስረታ በዓል ምክንያት በማድረግ በሳዑዲ ዓረቢያ በመካ ከተማ ከኦሮሞ ማህበረሰብ ተወካዮች ጋር ውይይት ተደርገ። more@

In this Edition

27ኛው የኦህዴድ ምስረታ በዓል ምክንያት በማድረግ በሳዑዲ ዓረቢያ በመካ ከተማ ከኦሮሞ ማህበረሰብ ተወካዮች ጋር ውይይት ተደርጓል። በህዝባዊ ውይይቱ ላይ የተገኙት በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምክትል ፕሬዚዳንት ማዕረግ የኦ.ህ.ዴ.ድ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ በከር ሻሌና የጄዳና አካባቢዋ የኦህዴድ መሠረታዊ ድርጅት ሰብሳቢ ቆንስል ሱልጣን ኢብራሂም አባጊሳ ውይይቱን መርተዋል።በውይይቱ የውቅቱ የኦሮሚያ ብሎም የሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታና በቅርቡ በሳዑዲ ዓረቢያ መንግስት ስለታወጀው የምህረት አዋጅ ዙሪያ ውይይት ተደርጓል።በውይይቱም ላይም ከመካና አካባቢዋ በርካታ የኦሮሞ ምሁራን፣ የሀይማኖት አባቶች፣የወጣቶች ተወካዮች፣ታዋቂ ግለሰቦች፣የተለያዩ የአደረጃጀት ተወካዮች ተገኝተዋል። ውይይቱ ቀጥሎ ሐሙስ March 30/2017 በጄዳ ቆንስላ ጽ/ቤት በኮሚኒቲ አደራሽ ከ 12:30 (6:30PM) ጀምሮ ስለምካሄድ በጄዳና አካባቢዋ የምትገኙ የኦሮሞ ማህበረሰብ በሙሉ እንድትገኙ ተጋብዝዛችዋል።

Spokesperson's Directorate General of the Ministry of Foreign Affairs of the Federal Democratic Republic of Ethiopia.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *